አማራ ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡

አማራ ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ባንኩ የቴክኖሎጂ እና የሰው ሃብት አቅሙን ለማዘመን ከዚህ ቀደምም ከዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት ሥምምነቶችን መፈጸሙ ይታዎቃል፡፡